በጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀምሯል በምርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶር) ግንባታውን አስጀምረዋል ግንባታውን የክልሉ መንገዶች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባበር እንደሚያከናውኑት ተገልጿል የዲመካ መለስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጠናቅቆ ሥራ ሲጀምር ለኢንቨስትመንት 8230 The post በጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗