ከአፈር ነዳጅ ለማዘጋጀት የተወጠነው ፈጠራ የት ደረሰ?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-14 08:51:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአፈር ነዳጅ ለማዘጋጀት የተወጠነው ፈጠራ የት ደረሰ? ⚫"ፕሮጀክቱ ሳይቋረጥ አሁንም በላቦራቶሪ ደረጃ ቀጥሏል" - ተመራማሪው በኢትዮጵያ ከአፈር የባዮ-ነዳጅ ለማምረት ለሁለት አስርት ዓመታት ገደማ ሲካሄድ የቆየ የምርምር ፕሮጀክት በፋይናንስ እጥረትና በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ፋብሪካ ደረጃ እንዳይሸጋገር እንቅፋት እንዳጋጠማቸው ዋና ተመራማሪው ለአሚኮ ገልጸዋል። ከአስር ዓመታት በፊት በነዳጅ እና በሊቲየም ፈጠራ ሥራቸው የብዙዎችን ትኩረት ስበው የነበሩት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪ መምህር እና ተመራማሪው አቡሃይ ውብሸት ብዙዎች ግኝቱ የት ደረሰ ብለው ሲጠይቁ ቆይተዋል። ተመራማሪው ፈጠራው ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ ባብራሩበት በዚህ ቃለ-መጠይቅ፦ - አሁን ላይ ከአፈር ነዳጅ የመፍጠር ፕሮጀክት፣ በላቦራቶሪ በሚሊ ሊትር ደረጃ ከነበረበት አልፎ አሁን በሊትር…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]