የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ነሐሴ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል የሙዚቃ ባለሙያዎችን የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ያለማቋረጥ ለ7 ዓመታት ተጉዟል የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር በነገው ዕለት ከምድብ ሁለት ሰባት ተወዳዳሪዎች ጋር 8230 The post የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗