የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 09:23:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን ከወሰዱ 31,159 ተማሪዎች መካከል 20,618 ተማሪዎች (66.2%) ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክልሉ የመደበኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለአርብቶ አደር እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ተማሪዎች 47% እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል። ውጤት ለማየት 👇 https://sw.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check My Result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]