እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት፤ በአዲስ አበባ የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ ላይ የወጣው አዲሱ ደንብ ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ገባ!
እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት፤ በአዲስ አበባ የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ ላይ የወጣው አዲሱ ደንብ ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ገባ! በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ባሮች፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች ውስጥ የሚያገለግሉ ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ አጠቃቀም የሚደነግገው ሕግ በሙሉ አቅሙ እየተተገበረ እንደሚገኝ ተነገረ። ደንቡን በማያከብሩ የመስተንግዶ ተቋማት ላይ እስከ 50 ሺህ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተመልሷል። አዲሱ ደንብ ቁጥር 178/2017 በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ጥብቅ ክልከላ ጥሏል፡ 1. ከጉልበት በላይ የሆኑ አጫጭር ቀሚሶችን መልበስ፣ 2. የደረት ክፍልን ክፍት የሚያደርጉ አልባሳትን መጠቀም፣ 3. ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ባሉ በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚደረጉ ማናቸውንም ጌጣጌጦች ማድረግ። የአዲስ አበባ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗