ግሎው ኢትዮ ቱርኪዬ ከፀጉር ንቅለ ተከላ
ግሎው ኢትዮ ቱርኪዬ ከፀጉር ንቅለ ተከላ ግሎው ኢትዮ ቱርኪዬ ከፀጉር ንቅለ ተከላ ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎትን አለም አቀፍ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎችና ቲክኖሎጂ የደረሰበትን ማሸኖችን በመጠቀም የተለያዩ የውበት አገልግሎቶችን የሚሰጥ ማእከል ነው።በውስጡም :- 👉 ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው የቱርክ ባለሙያዎች አጠቃላይ የፀጉር ንቅለ ተከላ እና ለጸጉር መሳሳትና መርገፍ የPRP ህክምና 👉አጠቃላይ የቆዳ ህክምናና እንክብካቤ እና የጸረ እርጅና ህክምና (facial, HydraFacial, different anti-aging therapies) 👉 ከቱርክ በመጡ ባለሙያዎች እና በዘመናዊ ማሽኖች ያለምንም ሰርጀሪ አላስፈላጊ ስብን/ውፍረትን ማጥፋትና የሰውነት ቅርጽን ማስተካከል እንዲሁም በህክምና የታገዘ የአመጋገብ ምክር 👉የዋግምት (Blood cupping) ህክምና 👉 ያለእድሜ የሚመጣን…
Read the full story at wasulife ↗