ማሊ በ20 ዓመት እስራት የተቀጣውን ፈረንሳዊ የስለላ ወኪል በምህረት ፈታች‼
ማሊ በ20 ዓመት እስራት የተቀጣውን ፈረንሳዊ የስለላ ወኪል በምህረት ፈታች‼ የማሊ ወታደራዊ መንግስት መሪ ፕሬዚዳንት አስሚ ጎይታ «በሴራ እና በስለላ ወንጀል» በ20 ዓመት እስራት የተቀጡትን የፈረንሳይ ኤምባሲ ባልደረባ ያን ቬዚሊየርን በፕሬዚዳንታዊ ምህረት ፈትተዋል። ግለሰቡ ወዲያውኑ ከሀገሪቱ ግዛት እንዲወጡ የተወሰነ ሲሆን፣ ይቅርታው በተሰጠው ፍርድ ላይ የሚፈጥረው ለውጥ እንደሌለ የማሊ መንግስት አስታውቋል። ፈረንሳይ የቀረበው ክስ መሰረት የሌለው ነው ብላ የተሞገተች ሲሆን፣ ክስተቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት አባብሶት ቆይቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗