WASULIFEneutral2026-08-14 12:58:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

፡ «ሚኒስትሯ ትናንት ነው የመጡት...» — ዶ/ር አሸብር የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በአዲሱ የቦክስ ፌዴሬሽን ምርጫ ላይ ተቃውሞ አሰሙ። ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌በሚኒስትሯ ላይ፡ ሚኒስትር ሸዊት ሸንካ አለምአቀፍ አሰራር እንደማያውቁና ለመመካከር ፍላጎት እንደሌላቸው በመጥቀስ «እኛ ስፖርት ውስጥ የቆየን ነን፤ እሳቸው ትናንት ነው የመጡት» ሲሉ ተችተዋል። 📌በአቶ እያሱ ላይ፡ አዲሱ የቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ እያሱ ወሰን ከተማውን እንደሚረብሹና በታጣቂ (ጋርድ) የሚንቀሳቀሱ ብቸኛ ፕሬዝዳንት እንደሆኑ ገልጸዋል። 📌የአቶ እያሱ ምላሽ፡ ዶ/ር አሸብር ለሀገር እያሰቡ እንዳልሆነ በመግለጽ «1,000 ዶላር ከፍለን ኦሎምፒክን መክሰስ እንችላለን፤ ነገር ግን ለሀገር በማሰብ ነው ዝም ያልነው» ብለዋል።(ባላገሩ ቴሌቪዥን) #WasuMohammed video…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]