የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ZENA24NOWneutral2026-08-14 12:58:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉አርሴማ ቤተክርስቲያን ፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ ህንጻ፣ ዱላ ማርያም፣ ጎፋ ካንምፕ፣ ሀዋርያው ቸርች ፣ ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን እና አካባቢው ፣ 👉መለኛው ግሮሰሪ ፣ ጣፎ ገብርኤል፣ ገመናይ ማርያም፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ መብራት፣ ቆሬ አደባባይ፣ አሚጎ ኮንዶሚንየም በከፊል ፣ ፋና ት/ቤት እና አካባቢው ፣ ✅ከጠዋቱ 3፡00-10፡30 👉ጣፎ የታችኛው ኮንዶሚየም፣ አባዶ በከፊል፣ ለብርሃን ዳቦ ቤት፣ አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ወሰርቢ፣ አፍሪካ ሕብረት፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ፀበል፣ ሜክሲኮ በከፊል፣ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌ እና አካባቢው፣…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]