የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 13:04:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣ 👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ ፊትለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣መካኒሳ አቦ ቤ/ክ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣ 👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ፣ካራ ከብት ተራ፣ ጥሩ መናፈሻ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ፣ 👉 ኮልፌ 18፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣አበበ ቢቂላ ስተድየም፣ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ታይዋን ገበያ እና አካባቢው፣ 👉 ቡራዩ አኔ ዲማ፣…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]