በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግርና የሰላም ጉዳይ እልባት እስካላገኙ ድረስ ስደት ይቀጥላል ሲል አይ.ኦ.ኤም. አስጠነቀቀ
በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግርና የሰላም ጉዳይ እልባት እስካላገኙ ድረስ ስደት ይቀጥላል ሲል አይ.ኦ.ኤም. አስጠነቀቀ ከኢትዮጵያ የምስራቁን መስመርን ተከትሎ የሚደረገው ፍልሰት በዓመት 22 በመቶ ቀንሶ ወደ ሃምሳ ሺህ ስድስት መቶ መድረሱን ያስታወቀው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅተ የኢኮኖሚ ችግር እና የሰላም ሁኔታ ካልተፈታ እንዲሁም ኢልኒኖ ሊያደርሱት በሚችሉት ተጽዕኖ የፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ፣ እ.አ.አ የ2026 የመጀመሪያ ሩብ ዓመትን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት ላይ እንደገለፀው ከሆነ ኢትዮጵያ የፍልሰተኞች ዋና የመነሻና የመመለሻ ማዕከል ሆና ቀጥላለች፡፡ ይህ ሁኔታ የመንገድ መስተጓጎል ቀጥተኛ ውጤት ነው ያለ ሲሆን በየካቲት ወር የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በዋና ዋና የስደት መተላለፊያ በሆኑ መንገዶች ላይ ያሰማሯቸው ኃይሎች እና በጋላፊ–ዮቦኪ…
Read the full story at addis_news ↗