አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ በሽብርተኝነት ተግባር ላይ መሳተፋቸውን እመኑ እየተባሉ ነው - ሲፒጄ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-14 13:59:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ በሽብርተኝነት ተግባር ላይ መሳተፋቸውን እመኑ እየተባሉ ነው - ሲፒጄ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የሆነው ሲፒጄ ለሶስት ዓመታት በእስር ላይ የሚገኙት አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ በሽብርተኝነት ተግባር ላይ መሳተፋቸውን እንዲያምኑ እና ይቅርታ እንዲጠይቁ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ገልጿል፡፡ ድርጅቱ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋዜጠኞቹን እንዲፈቱ ጥሪ አቅርቧል። በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞች ማለትም ጎበዜ ሲሳይ፣ መስከረም አበራ፣ ገነት አስማማው፣ ዳዊት በጋሻው እና አባይ ዘውዱ በ2015 ዓ.ም በአማራ ክልል ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በሰሩት ዘገባ የሽብርተኝነት ክስ ቀርቦባቸዋል። እንደ ሲፒጄ መግለጫ፤ የጋዜጠኞቹ ጠበቃ ስለሞን ገዛኸኝ አምስቱም ጋዜጠኞች የይቅርታ ደብዳቤውን ለመፈረም ወይም ለመጻፍ ፈቃደኛ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]