የጤና መረጃ ያጋሩ ሀገራትና የፈጠረው ችግር‼

WASULIFEneutral2026-08-14 14:21:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጤና መረጃ ያጋሩ ሀገራትና የፈጠረው ችግር‼ ከአሜሪካ ጋር የጤና መረጃ (Health Data) ለማጋራት የተስማሙ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር እና ስጋቶቹ‼ የአሜሪካ መንግሥት በሚሰጠው የጤና እና የፋይናንስ ድጋፍ ምትክ፣ የዜጎችን የጤና መረጃዎች፣ የበሽታ ቅኝት ዳታዎችን እና የፓቶጅን (Pathogen) ናሙናዎችን ከአሜሪካ ተቋማት ጋር ለማጋራት የሁለትዮሽ ስምምነት የፈረሙ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። 📌 ስምምነቱን የፈረሙ ሀገራት፦ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ናይጄሪያ፣ ካሜሩን፣ ኮትዲቯር፣ ላይቤሪያ፣ ሴራሊዮን፣ ማዳጋስካር፣ ቦትስዋና፣ ሞዛምቢክ፣ ሌሶቶ እና ኤስዋቲኒ ናቸው። 👉 የጤና መረጃን አሳልፎ መስጠት የሚያስከትላቸው ዋና ዋና ጉዳቶች፦ 📌የዜጎች ግላዊነት መጣስ (Privacy Violations)፦ የዜጎች የህክምና ታሪክ፣ የጄኔቲክ (DNA) መረጃ እና የጤና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]