ወቅታዊ መልዕክት ለመላ ኢትዮጵያውያን - ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-14 19:06:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወቅታዊ መልዕክት ለመላ ኢትዮጵያውያን - ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መካሄድ ከጀመረ እነሆ ዛሬ ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም አንድ ወር አስቆጠረ። ሂደቱ በሀገራችን ሲከናወን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ፣ ለምክክር የቀረቡ አጀንዳዎች እጅግ መሰረታዊና ሀገራዊ ፋይዳቸው የጎላ እንደመሆናቸው እንዲሁም የሀገራችንን ብዙኃነት መሰረት ያደረጉ ፍላጎቶች በርካታ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ ጉባኤው የብዙዎች መነጋጋሪያ መሆኑ ለኮሚሽኑ አስገራሚ ነገር ሆኖ አልተገኘም። በዚህ ሂደት ኢትዮጵያዊያን የጋራ በሚያደርጓቸው ጉዳዮቻቸው ላይ ለመምከር ያሳዩት ቁርጠኝነት፣ በምክክሩ ሂደት እያሳዩት ያለው መከባበር፣ መደማመጥ እንዲሁም እያካበቱት ያለው ማህበራዊ ግንኙነት እጅጉን አመርቂ እና ተስፋ ሰጪም ነው። ይህ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]