በርካሽ ድሮን ሚሊዮን ዶላር ማሳጣት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-14 20:14:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

በርካሽ ድሮን ሚሊዮን ዶላር ማሳጣት‼️ ኢራን የአሜሪካን የአየር መከላከያ አቅም ለማዳከም ርካሽ ድሮኖችን እየተጠቀመች መሆኑ ተገለጸ❗❗ ​ኢራን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ርካሽ የ«ሻሄድ» (Shahed) አይነት አጥቂ ድሮኖች ከባለስቲክ ሚሳይሎች ጋር በማቀናጀት የአሜሪካን እና አጋሮቿን የአየር መከላከያ ስርአት በመፈታተን ላይ እንደሆነ ተዘገበ። ​የኢራን ስትራቴጂ ዋና ዓላማ በእያንዳንዱ ድሮን ኢላማን መምታት ሳይሆን፣ በተደጋጋሚ በሚላኩ የድሮን ማዕበሎች የአሜሪካን የመከላከያ አቅም ማድከም ነው። ይህ አካሄድ የአሜሪካን ውድ ሚሳይሎች (ኢንተርሴፕተሮች) በዝቅተኛ ዋጋ በሚገመቱ የኢራን ድሮኖች ላይ እንዲባክኑ በማድረግ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል የኢኮኖሚ እና የመከላከያ አቅም ሚዛን መዛባትን እንዲፈጠር እያደረገ መሆኑን ወታደራዊ ተንታኞች ይገልጻሉ። @Addis_Reporter…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]