ብስኩት ልግዛልሽ ብሎ በማታለል የ5 ዓመት ህፃን ልጅን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።
ብስኩት ልግዛልሽ ብሎ በማታለል የ5 ዓመት ህፃን ልጅን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ። በሀላባ ዞን በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ዛላ ፍሬ ቀበሌ ደነቤ ፋማ ቀጠና ልዩ ስፍራ ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው፡፡ ተከሳሽ በሀሩ ሽርሞሎ የተባለ ሲሆን የ5 ዓመት ህፃን ልጅ የሆነችውን ግለሰብ በግምት ከቀኑ 11:00 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ዛላ ፍሬ ቀበሌ ደነቤ ፋማ ቀጠና ልዩ ስፍራው ደነቤ ተብሎ በሚጠራበት ስፍራ ብስኩት እገዛልሻለሁ ብሎ በማታለል የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀሙን የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ኑርዬ ከድር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ፖሊስ ግለሰቡ በተጠረጠረበት የግብረ ስጋ ድፍረት በደል መፈፀም ወንጀል የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ ለሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ዐቃቤ ህግ ያስተላልፋል፡፡ ተከሳሽ ወንጀሉን አልፈፀምኩም ብሎ ክዶ የተከራከረ ሲሆን…
Read the full story at addis_reporter ↗