ከበረሃው ትስስር እስከ ዛሬው ስሁት ሽርክና፦ የሕገወጡ ሕወሃት የጥፋት መንገድ !
ከበረሃው ትስስር እስከ ዛሬው ስሁት ሽርክና፦ የሕገወጡ ሕወሃት የጥፋት መንገድ ! ከምሥረታው ጀምሮ ከአንድነት ይልቅ የልዩነት ፍሬን የዘራ፤ አብሮ ከመኖር ይልቅ መለያየትን የመረጠ፤ ከሰላም ይልቅ ግጭት እና ጦርነትን ማደሪያው ያደረገ፤ ከልማት ይልቅ ጥፋት ሱስ የኾነበት ቡድን ነው ሕገ ወጡ ሕወሃት። ከትግል መስመር እስከ ርዕዮተ ዓለም፤ ከንድፈ ሐሳብ እስከ ተግባራዊ ፖለቲካ ሥርዓቱ ድረስ ከሀገር እና ሕዝብ ፍጹም የተቃረነ ነው። የፖለቲካ ፍላጎቱን ለማርካት የሀገርን ሉዓላዊነት፣ የሕዝብን ጥቅም እና ደኅንነት አሳልፎ ከመስጠት ወደ ኋላ የማይል መኾኑን ደጋግሞ አሳይቷል። በሀገር እና ሕዝብ ላይ የፈጸመው በደል ጸሐይ የሞቀው ሀገር ያወቀው ነው። ይህ ሕገ ወጥ ቡድን ከተመሠረተበት 1960ዎቹ ዓ.ም ጀምሮ የተከተለው ጠባብ የብሔረተኝነት እሳቤ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ አንድነት እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗