በህክምና ምርምር ተነስቶ የሒሳብ ታሪክ የሰራው ቻይናዊ ዶክተር እና የቻት ጂፒቲው ተዓምር

ADDIS_NEWSneutral2026-08-15 12:50:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

በህክምና ምርምር ተነስቶ የሒሳብ ታሪክ የሰራው ቻይናዊ ዶክተር እና የቻት ጂፒቲው ተዓምር ቤጂንግ ውስጥ የሚኖረው የአዕምሮ እና ነርቭ ቀዶ ህክምና ሃኪም ጂን ሻንሙ የኮምፒውተሩን ስክሪን ሲከፍት የሒሳብ ታሪክ ለመስራት አስቦ አልነበረም። የሱ ዋነኛ ፍላጎት ከአዕምሮ አልትራሳውንድ (brain ultrasounds) ጋር የተያያዘ አንድ የህክምና ችግርን መፍታት ብቻ ነበር። ነገር ግን ይህ በራሱ ጥረት ሒሳብን ያጠናው ሃኪም፣ የኦፕን ኤአይ የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂ በሆነው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመታገዝ፣ በመላው ዓለም ያሉ ባለሙያዎችን ለሁለት አስርት ዓመታት ሲፈትን የነበረውን አበይት የሒሳብ እንቆቅልሽ ባልታሰበ ሁኔታ መፍታት ችሏል። ጂን ይህንን ከ2004 ጀምሮ ያልተፈታውን እና በዘርፉ ባለሙያዎች ዘንድ 'ክሩዜክስ ኮንጀክቸር' (Crouzeix’s conjecture) በመባል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]