አቦይ ስብሃት ነጋ ከአክሱም ባንክ ገንዘብ መውሰዳቸውን በሰጡት ቃለ-ምልልስ ተናገሩ!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-15 13:00:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቦይ ስብሃት ነጋ ከአክሱም ባንክ ገንዘብ መውሰዳቸውን በሰጡት ቃለ-ምልልስ ተናገሩ! የህወሓት መስራች አባላት አንዱ የሆኑት አቦይ ስብሃት ነጋ፣ በሰጡት ቃለ-ምልልስ በትግል ዘመናቸው ከአክሱም ባንክ ገንዘብ መውሰዳቸውን ተናግረዋል። ይህንን ንግግር ስንሰማ ለዓመታት ስናነሳው የነበረውን ጥያቄ ዳግም ያስታውሰናል። ህወሓትን ስንተች ጥያቄያችን በሀገር አንድነትና በፖለቲካዊ አካሄዱ ላይ ብቻ አልነበረም፤ የሀብትና የገንዘብ አያያዝም ትልቅ የተጠያቂነት ጉዳይ ነበር ብለናል። አሁንም ጥያቄው ግልጽ ነው፤ የተወሰደው ገንዘብ ስንት ነበር? የት ዋለ? ለማን ጥቅም ውሏል? ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ነበር ወይስ ለጥቂት የድርጅቱ አመራሮችና ተጠቃሚዎች? የትግራይ ህዝብ ለዓመታት ከባድ መስዋዕትነትና ስቃይ አሳልፏል። ስለዚህ በህዝብ ስም የተደረጉ ድርጊቶችን ሁሉ ከህዝቡ ጋር ማመሳሰል አይገባም፤…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]