በሱዳን የሥልጣን ሽኩቻ የተጠመዱት ተፋላሚ ኃይሎች አንዱ ሌላውን በጦር መሣሪያ ኃይል ሙሉ በሙሉ አሸንፎ ለመውጣት የሚያደርጉት ጥረት ከንቱ መሆኑን መሬት ላይ ያለው ነባራዊ እውነታ ዳግም እያረጋገጠ ይገኛል። ይህንን የሱዳንን ማለቂያ የለሽ የጦርነት አዙሪት አስመልክቶ በምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ጠንከር ያለ ትንታኔያዊ መልእክት አስተላልፈዋል።
በሱዳን የሥልጣን ሽኩቻ የተጠመዱት ተፋላሚ ኃይሎች አንዱ ሌላውን በጦር መሣሪያ ኃይል ሙሉ በሙሉ አሸንፎ ለመውጣት የሚያደርጉት ጥረት ከንቱ መሆኑን መሬት ላይ ያለው ነባራዊ እውነታ ዳግም እያረጋገጠ ይገኛል። ይህንን የሱዳንን ማለቂያ የለሽ የጦርነት አዙሪት አስመልክቶ በምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ጠንከር ያለ ትንታኔያዊ መልእክት አስተላልፈዋል። አቶ ጌታቸው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) ላይ ወታደራዊ የበላይነት ማግኘቱ በስፋት ሲነገር ቢቆይም፣ አሁን ላይ ግን አር.ኤስ.ኤፍ የጦርነቱን ሚዛን ወደ ፖርት ሱዳን አቅጣጫ እየቀለበሰው እንደሚገኝ አመላክተዋል። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በብሉ ናይል ግዛት የሚገኙትን ኩርሙክ እና ቃይሰን ከተሞችን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗