ትብብሩ በአበሸጌ “ፋኖ ናችሁ” በሚል የተፈፀመው ግድያን በብርቱ አወገዘ
ትብብሩ በአበሸጌ “ፋኖ ናችሁ” በሚል የተፈፀመው ግድያን በብርቱ አወገዘ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በቅርቡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ “ፋኖ ናችሁ“ በሚል የተፈጸመው ግድያ መነሻ በማድረግ ድርጊቱን በጽኑ እንደሚያውግዘው ገልፆ፣ የተፈጸመው ግድያ “ቀይ ሽብር ዘመን” የሚገዳደር መሆኑን በመጥቀስ “ከዚያም በላይ” የተፈፀመ እጅጉን ኢሰብዓዊ ድርጊት ነው ሲል ኮነነ። የጥምረቱ መግለጫ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በአበሽጌ ወረዳ ናቻ ቁሊት ቀበሌ ሦስት ወጣቶች ከሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ላይ እንዲወርዱ ከተደረገ በኋላ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ሰበብ ማንነታቸውን መሠረት ባደረገ መልኩ “በፀጥታ አካላት መረሸናቸው” ተረጋግጧል ብሏል። በተጨማሪም፣ “የፀጥታ አካላቱ ቀብር በመከልከላቸው አስከሬናቸው በአውሬ እንዲበላ መደረጉን” ከአካባቢው ምንጮች የተገኘው መረጃ…
Read the full story at addis_news ↗