ባርሴሎናዎች የማንቼስተር ሲቲውን አማካይ ሮድሪን ለማስፈረም በግምት 70 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ ሦስተኛ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-15 13:42:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባርሴሎናዎች የማንቼስተር ሲቲውን አማካይ ሮድሪን ለማስፈረም በግምት 70 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ ሦስተኛ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል! የካታላኑ ክለብ በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚደረገውን የዋጋ ድርድር በመቋጨት ስምምነቱን በቅርቡ ያጠናቅቃሉ ተብሎ በከፍተኛ ተስፋ እና እምነት እየጠበቀ ይገኛል። — Jacobs Ben @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]