የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

WELCOMEneutral2026-08-15 13:44:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 9 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና የሚያበቃ ነው ተመራቂዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩም ያለ አድልዎና ልዩነት በታማኝነት በጀግንነት በሰብዓዊነት እና በክብር ለህግ የበላይነት እንደሚያገለግሉ 8230 The post የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]