የባህር ዳር ስታዲየም ፈቃድ አገኘ
የባህር ዳር ስታዲየም ፈቃድ አገኘ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በቅርቡ በባህር ዳር ስታዲየም ላይ ያደረገውን ፍተሻ እና ግምገማ ተከተሎ ብሄራዊ ቡድናችን በመስከረም ወር 2019 በሜዳው ለሚያደርገው ጨዋታ የሚያገለግል ጊዜያዊ የካቴጎሪ 3 (CAT 3) ፈቃድ መስጠቱን ዛሬ ለኢ/እ/ፌ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በማሕበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ አደረገ።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗