የኮሚዩኒቲ ሺልድ ታሪካዊ ፍልሚያ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-15 14:08:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኮሚዩኒቲ ሺልድ ታሪካዊ ፍልሚያ ! ኮሚዩኒቲ ሺልድ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማኅበር አዘጋጅነት በየዓመቱ የአዲሱን የውድድር ዘመን ማብሰሪያ ኾኖ የሚካሄድ ጨዋታ ነው። ​ጨዋታው በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምዬር ሊግ እና የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊዎች የሚገናኙበት ነው። አንድ ክለብ ሁለቱንም ዋንጫዎች በአንድ የውድድር ዘመን ካሸነፈ ግን በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ቡድን በውድድሩ ላይ ይሳተፋል። ​አብዛኛውን ጊዜ በታዋቂው የለንደኑ ዌምብሊ ስታዲየም የሚካሄደው ይህ ጨዋታ ቀደም ሲል "ቻሪቲ ሺልድ" በመባል ይታወቅ ነበር። ከትኬት እና ዝግጅቱ የሚገኘው ገቢ በእንግሊዝ ለሚገኙ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ለማኅበረሰብ ልማት ፕሮጀክቶች የበጎ አድራጎት ዓላማ ይውላል። ነገ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የ2025/26 አሸናፊው አርሰናል እና የኤፍኤ ካፕ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]