በሱዳን ኡም አርዳ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ተገደሉ።
በሱዳን ኡም አርዳ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ተገደሉ። በሱዳን ኡም አርዳ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን አንድ የአካባቢው ሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ቀናት የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) በኮርዶፋን ክልል የምትገኘውን ይህቺኑ ስልታዊት ከተማ መቆጣጠሩን ገልጾ ነበር። የአካባቢው የህግ ባለሙያዎች ቡድን ባወጣው መግለጫ የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ትናናት አርብ በሰነዘረው ጥቃት ንጹሃን መገደላቸውንና በአካባቢው ከፍተኛ የስደት ማዕበል መከሰቱን አረጋግጧል። በሌላ በኩል የሱዳን የመንግስት ብሔራዊ ጦር የአማጺያኑን ጥቃት መክከቶ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ቢገልጽም፤ በግንኙነት መቋረጥ ምክንያት መረጃውን በተናጠል ማረጋገጥ እንዳልተቻለ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። በከተማዋ የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ህጻናትን…
Read the full story at addis_news ↗