ለሠላም ተስፋ ሰጭ መረጃ‼
ለሠላም ተስፋ ሰጭ መረጃ‼ የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት በናይሮቢ ሊወያዩ ነው ተባለ‼ የፌዴራል መንግስት እና የህወሓት አመራሮች በሚቀጥለው ሳምንት በኬንያ ናይሮቢ ለዳግም ውይይት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰምቷል። 📌 በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ትግራይ አነፃራዊ ሰላም ሰፍኖ የቆየ ቢሆንም፣ በዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራው የህወሓት ክንፍ ስምምነቱን በመጣስ ዳግም የጦርነት እንቅስቃሴ በመጀመሩ እና የትግራይ ህዝብ "ጦርነት ይበቃናል" ጥሪ በማቅረቡ ነው። 📌 ሂደቱን ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ፣ ዊሊያም ሩቶ፣ እና ኡሁሩ ኬንያታ ይመሩታል ተብሏል። 📌ከሰሞኑ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ "ከሕወሓት ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ሊደረግ አይገባም" በማለት መግለፃቸው የድርድር መንገድ መጀመሩን ጠቋሚ ነው በሚል ብዙዎች ሲገልፁ ነበር። 👉በየትኛውም መንገድ ይሁን ብቻ ጦርነትን የሚያስቀር ነገር…
Read the full story at addis_reporter ↗