ሰበር ዜና በራያ ግንባር የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-15 17:21:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና በራያ ግንባር የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ በዛሬው ዕለት በራያ ግንባር ቅልሻ በተባለ አካባቢ ተሰባስበው በመከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍተዋል በተባሉ የታጠቁ የህወሓት እና ፋኖ ኃይሎች ላይ በወታደራዊ ቁሳቁሶቻቸው ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ታውቋል ። በጥቃቱ በሰውና በቁሳቁስ ላይ ጉዳት መድረሱ የተገለጸ ሲሆን፣ አምስት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ቁስለኞችንና ሟቾችን ለማጓጓዝ መንቀሳቀሳቸው ታውቋል። ከእነዚህም ሦስቱ ወደ አላማጣ ሆስፒታል እየተጓዙ መሆናቸው ተጠቁሟል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]