ድርድር❓‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-15 18:03:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ድርድር❓‼️ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ድርድር መልካም ቢሆንም 'ህወሓት እና የፌዴራል መንግሥቱ ቀጣይ ሳምንት በኬኒያ ሊደራደሩ ተስማምተዋል' በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ከየትኛውም አካል እንዲሁም ዲፕሎማቲክ ምንጮች የተረጋገጠ መረጃ የለውም። ህወሃት ከድርድር ይልቅ የጦርነት ዝግጁትን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። በራያ መሆኒ ከተማ ሁሉም አርቢዎች እያንዳንዳቸው 6 ፍየል እንዲያቀርቡ ፤ ራያ ጨርጨር ደግሞ እያንዳንዱ ገበሬ 14,000 ብር ለጦርነቱ እንዲያዋጣ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ ተላልፏል። 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]