የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት - ከቡሄ እስከ ግሸን

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-16 06:16:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት - ከቡሄ እስከ ግሸን የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዋዜማ እና መባቻ ከክረምት ማብቂያ እስከ ጸደይ መግቢያ ያለው ጊዜ፤ ተፈጥሮ ልምላሜን የምትለብስበት ብቻ ሳይኾን የሰው ልጅም ነፍስ በሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት የምትታደስበት ልዩ ወቅት ነው። ከነሐሴ 13 ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ድረስ ያለው የጊዜ ሰሌዳ እንደ አንድ ውብ ኪናዊ ድርሰት ተሰናስሎ የሚነበብ፣ ቀለም እና ለዛ ያለው መንፈሳዊ እና ባሕላዊ ጉዞ ነው። የብርሃኑ ብልጭታ - ደብረ ታቦርን በደብረታቦር (ቡሄ) ከከባድ የክረምት ዝናብ እና ጭጋግ በኋላ የመጀመሪያው የብርሃን ብልጭታ የሚታየው በነሐሴ 13 የቡሄ በዓል ዕለት ነው ተብሎ ይታመናል። ለዚህም ነው "ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት..." በሚል በሀገሬው ስንኝ ቋጠሮ የሚነገረው። ጅራፍ እና ሆያ ሆዬ፡- ጅራፉ ሲጮህ የክረምቱን ነጎድጓድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]