በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ
በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፣ ባለጸጋ ባሕሎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ባለቤት እንደ መኾኗ መጠን፤ ከሺህ ዘመናት በላይ በአብሮነት እና በመከባበር የዘለቀች ሀገር ናት። ዛሬም በታሪካዊ እና ፖለቲካዊ የጊዜ ሂደት የተፈጠሩ ልዩነቶችን በንግግር እና በመደማመጥ ለመፍታት ታሪካዊ የኾነ ሀገራዊ ምክክር እያካሄደች ትገኛለች። በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ምስክር ከተማ ሀገራዊ ምክክር ልክ እንደ ቤተሰብ በጋራ ችግሮቻቸው ላይ ተመካክረው እንደሚፈቱት ሁሉ በሕዝቦች መካከል ያሉ የዘመናት አለመግባባቶች የሚፈቱበት ትልቅ የሰላም መድረክ ነው ይላሉ። መምህሩ የሐሳብ ልዩነት እንደ ዕድል መታየት እንዳለበትም አንስተዋል። በምክክር ሂደቱ ውስጥ የሚነሱ የሃሳብ መለያየቶች እና ፍጭቶች እንደ መጥፎ…
Read the full story at amharamassmedia ↗