ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!!
ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! በቅዱስ መጽሐፍ ስማቸው ከገነኑ መላእክት ከቅዱስ ሚካኤል ቀጥሎ የሚጠራው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ መልአኩ ገብርኤል በቅድስናው ቅዱስ ይባላል፡፡ የዙፋን መልእክተኛ ነውና መልአክ ወይም መልእክተኛ ይባላል፡፡ የሠራዊት አዛዥ ነውና ሊቀ መላእክት ይባላል፡፡ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሬ ትስብዕት ነው፡፡ እመቤታችን አምላክን እንደምትወልድ ታላቁን የምሥራች ይዞ የደረሰው እርሱ ነው፡፡ የሰው ልጆችን መዳን ታላቁን የምሥራች ይዞ በመምጣቱና በሀዲስ ኪዳን ስሙ ተደጋግሞ በመጠቀሱ መጋቤ ሐዲስ ይባላል፡፡ ገብርኤል ማለት የእግዚአብሔር ኃይል ነው ማለት ነው። በሉቃስ 1÷19 “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” ብሎ መገኛ ስፍራውንና እግዚአብሔር የተሰጠውን ክብር በይፋ ያወጀ መልአክ ነው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ድንቅ…
Read the full story at addis_news ↗