የድሮን ጥቃት‼️
የድሮን ጥቃት‼️ ወደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የገባው የህወሓት "አርሚ 31" ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ። ትናንት ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም አመሻሽ በሰሜን ወሎ ዞን፣ ወትወት ማርያም አካባቢ ሰፍሮ በነበረው የህወሓት 'አርሚ 31' ላይ በተወሰደ ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በተረጋገጠ መረጃ መሰረት በርካታ ወጣት ታጣቂዎች በጥቃቱ ተገድለዋል፣ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የህወሓት አርሚ 31 ከቀናት በፊት በሁለት አቅጣጫ በቦታማሪያም ➡️ ባይባዮ ➡️ ቢጭሮ ➡️ አማያ አድርገው ወደ #ጮቢ_በር እንዲሁም በመሃጎ ➡️ ጀመዶ ➡️ #ወትወት #በዱረይቲ አቅጣጫዎች ወደ አማራ ክልል ዘልቀው ገብተው ነበር። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗