የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ እና የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ
የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ እና የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የቀድሞው የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዝዳንት አቶ ከቡር ገና "አዲስ አበባን ማን ይውሰዳት?" በሚል ርዕስ ባሰፈሩት የሙግት ጽሑፍ በሃገሪቱ የተጋረጡ እንደ ጦርነት፣ መፈናቀል፣ የኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ያሉ ከበድ ያሉ ፈተናዎች ባሉበት ወቅት የከተማዋ የባለቤትነት ጥያቄ አወዛጋቢ የፖለቲካ አጀንዳ መሆኑን ተችተዋል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የአዲስ አበባን ሕጋዊ ስልጣን፣ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ያላትን ግንኙነት፣ ወሰን፣ ቋንቋ እና የፖሊስ ስልጣንን ጨምሮ በርካታ ህገ-መንግስታዊ ነጥቦችን መወያያ ማድረጉን ያነሱት አቶ ክቡር የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ የሁሉም ብሔረሰቦች የጋራ ጥረትና ድካም ውጤት እንጂ የአንድ ወገን የፖለቲካ ድል ወይም ሽልማት ሊደረግ እንደማይገባው…
Read the full story at addis_news ↗