ሀገራዊ ምክክር እና ሀገር በቀል ዕውቀት
ሀገራዊ ምክክር እና ሀገር በቀል ዕውቀት ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ፣ ቱባ ባሕል እና ኅብረ ብሔራዊነት የገነባች ውብ ሀገር ናት። ነገር ግን የዘመናት ባለጸጋ ኾና ሳለ ሀገሪቱ በተለያዩ ታሪካዊ ወቅቶች ከግጭት እና ከአለመግባባት አዙሪት ሙሉ በሙሉ መላቀቅ አልቻለችም፤ በሌላ በኩል ደግሞ ችግሮቿን በራሷ ጥበብ የማጥራት እና የማስተካከል ጽኑ አቅም ያላት ሀገር ናት። በባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ላይ የተመሰረተው የሀገር ሽማግሌዎች ሚና እና አሁን እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የሰላም ግንባታ ምሰሶዎች ኾነው ጎልተው ይታያሉ። "ሰማይ ቢቀደድ ሽማግሌ ይሰፋዋል" የሚለው የአበው ብሂል በባሕላዊ ሥርአታችን ውስጥ የሽምግልናን ሚና ከፍ አድርጎ የሚያሳይ ነው። በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጉባኤ ሠብሣቢ መርጌታ ብሩህ ዘላለም እና ምክትል ሠብሣቢ አቶ ይመር ሰይድ…
Read the full story at amharamassmedia ↗