ሕገ ወጡ ሕወሃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ደመኞች ጋር ማበሩ ለምን?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-16 08:27:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕገ ወጡ ሕወሃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ደመኞች ጋር ማበሩ ለምን? የአንድ ሀገር ዕድገት እና የሕዝቦች የጋራ ዕጣ ፈንታ በዋናነት የሚወሰነው የማይደፈሩ እና ለድርድር የማይቀርቡ ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ረገድ ባለ የሕዝብ ቁርጠኝነት መኾኑ ብዙዎችን ያስማማል። ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በባሕር በር ባለቤትነት መብቷ ዙሪያ የተገመዱ ብሔራዊ እና ስትራቴጂካዊ ጥቅሞች አሏት። እነዚህ ሁለት ትላልቅ ምሰሶዎች የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ነጻነት እና ቀጣናዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ይወስናሉ። በዚህ የተነሳም የኢትዮጵያ የህልውና እና የሉዓላዊነት ማሠሪያ አምዶች ተደርገው ይታያሉ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዊያን በልማት ፕሮጀክትነት ብቻ አይገለጽም። ይልቁንም ከ 130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ደም ላብ የገነባው የአንድነት ግማድ ነው። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]