የትግራይ ክልል አዲስ ስርዓተ ትምህርት ይፋ አደረገ፤ የአማርኛ ቋንቋ አሰጣጥ ላይ ለውጥ ተደረገ❗❗

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-16 08:53:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ክልል አዲስ ስርዓተ ትምህርት ይፋ አደረገ፤ የአማርኛ ቋንቋ አሰጣጥ ላይ ለውጥ ተደረገ❗❗ ​የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ላለፉት 16 ዓመታት ሲሠራበት የነበረውን ስርዓተ ትምህርት በመቀየር፣ በ14 የዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ባለሙያዎች የተዘጋጀ አዲስ ካሪኩለም ማዘጋጀቱን ገለጸ። ቢሮው እንዳስታወቀው የቀድሞው ስርዓተ ትምህርት የክልሉን ራዕይ ለማሳካትና ትምህርቱን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ከዘመኑ የቴክኖሎጂ እድገት ጋር ለማጣጣም በቂ ባለመሆኑ አዲሱ ካሪኩለም በ2019 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት ላይ በሥራ ላይ ይውላል ተብሏል። ​በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ትልቅ ትኩረት ከተሰጣቸው ነጥቦች መካከል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት አንዱ ሲሆን፣ ከአሁን ቀደም ከሦስተኛ ክፍል ይጀምር የነበረው የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት አሰጣጥ ወደ ሰባተኛ ክፍል እንዲዘገይ ተደርጓል።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]