ጨረቃና ፀሐይ ተጋጥመው በፈጠሩት ጨለማ ውስጥ አስደናቂ የስኬትቦርድ ትዕይንት ተከናወነ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-16 08:53:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጨረቃና ፀሐይ ተጋጥመው በፈጠሩት ጨለማ ውስጥ አስደናቂ የስኬትቦርድ ትዕይንት ተከናወነ ​የስፔኑ ስኬትቦርደር እና ብሎገር ዳኒ ሊዮን ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በታየበት ቅጽበት የማይታመን እና አስደናቂ ትዕይንት በመስራት ዓለምን ጉድ አሰኝቷል። ​ፀሐይ በጨረቃ ተጋርዳ በሰማይ ላይ የሚያብረቀርቅ የብርሃን ቀለበት በተፈጠረበት ቅፅበት፣ ዳኒ ሊዮን በስኬትቦርዱ ያሳየው የተለየ ክህሎት እና የተ የተቀረጸው ድንቅ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትልቅ መነጋገርያ ሆኗል። ​ይህ ድንቅ ትዕይንት በተቀረጸ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ40 ሚሊዮን በላይ እይታዎችን በማስመዝገብ በበይነመረብ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ተሰራጭቷል። ​የተፈጥሮን ብርቅዬ ክስተት ከስፖርታዊ ክህሎት ጋር በማቀናጀት የቀረበው ይህ ትዕይንት፣ የብዙዎችን ቀልብ የሳበና የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ተብሎ በብዙዎች ዘንድ ተወድሷል።…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]