የባሩድ ጭስ ሳይኾን የብዕር ማዕዛን ለተማሪዎች መፍቀድ ግድ ይላል!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-16 10:38:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሩድ ጭስ ሳይኾን የብዕር ማዕዛን ለተማሪዎች መፍቀድ ግድ ይላል! የተወሰኑ ሰዎችን የሥልጣን ጥም ለማርካት፤ የራስ ፍላጎትን ለማስከበር፤ የሕዝብን ጥያቄ በኃይል ለማስመለስ፤ በፍላጎት አለመጣጣም እና በበርካታ ምክንያቶች ግጭት ይፈጠራል። ግጭት የንጹሐንን ሕይወት ይነጥቃል፤ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ያደርሳል፤ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲስተጓጎል፤ ረሃብ እና ድርቅ እንዲከሰት ያደርጋል። በተለይም የትውልድ ክፍተት በመፍጠር የተማረ የሰው ኃይል እንዲጠፋም መነሻ ይኾናል። ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፤ እንዲወድሙ፣ ሕጻናት ለጉልበት ብዝበዛ፣ ለጾታዊ ጥቃት እንዲጋለጡ፣ ያለ ዕድሜ ጋብቻ እንዲፈጸምባቸውም ዕድል የሚሰጥ ነው። በአማራ ክልል ከባርዱ ጭስ ይልቅ የብዕር ቀለምን የአሸናፊነት ዋጋ ያልተረዱ፤ የሰላምን በርከት በልባቸው ያላሠፈሩ፣ የሰላምን ቀጤማ ያልጨበጡ እጆች ሕጻት ከዕውቀት ድምጽ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]