የዩክሬን የድሮን ዝናብ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-16 11:03:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዩክሬን የድሮን ዝናብ‼️ ዩክሬን 600 ድሮኖችን በሩሲያ ላይ አዘነበች። 👉ራሺያ ከ200 በላይ ድሮኖችን አክሽፊያለሁ ብላለች። ዩክሬን ዛሬ ለሊት ወደ 600 የሚጠጉ ድሮኖችን በመተኮስ በሞስኮ እና በዙሪያዋ ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ሰነዘረች። በጥቃቱ በፖዶልስክ እና በዶሞዴዶቮ የሚገኙ የሎጂስቲክስ መጋዘኖች (የሩሲያው ትልቅ የኦንላይን ገበያ ዋይልድቤሪስን ጨምሮ) በእሳት ተቃጥለዋል። ​የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን ድርጊቱን በቅርብ ጊዜያት ከተሰነዘሩት ትልልቅ ጥቃቶች አንዱ ሲሉ የገለጹት ሲሆን፣ የሩሲያ ባለስልጣናት በመቶዎች የሚቆጠሩ ድሮኖችን መጣላቸውን አስታውቀዋል። በተመሳሳይ ሌሊት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው የአየር ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ይህም በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን የረጅም ርቀት ጥቃት አዲስ ከፍተኛ ደረጃ ላይ አድርሶታል።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]