የደብረ ታቦር (የቡሔ) በዓል ዝግጅት መጠናቀቁን የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-16 11:04:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደብረ ታቦር (የቡሔ) በዓል ዝግጅት መጠናቀቁን የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ ደብረ ታቦር ወይም ቡሔ በሚል ስያሜ በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው በዓል ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አለበል ደመላሽ ለጣቢያችን ገልጸዋል። በዓሉ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበርና በጉጉት የሚጠበቅ እንደሆነ ያመላከቱት አቶ አለበል፣ እስካሁን በነበረው ሂደት በዓሉን ለማክበር ከሚያግዙ አካላት ጋር የመወያየት፣ የቦታ እና የሌሎችም አስፈላጊ ነገሮች ዝግጅት ማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎች መሠራታቸውን አክለዋል። በከተማ አስተዳደሩ በኩል በዓሉ ሃይማኖታዊ ይዘት ስላለው፣ ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ሚዲያዎችን በመጠቀም የማስተዋወቅና በዓሉን በድምቀት የማክበር ሥራ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]