ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 9 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸረ ሙስና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል አሉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶር) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመው 17ኛው ሀገር አቀፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ በአዳማ ተካሂዷል ኮሚሽነሩ በዚሁ ወቅት 8230 The post ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል 8211 ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗