በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አብርሃም በላይ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 9 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ትግበራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶር) የቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል በተጨማሪም በፕሮጀክቱ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በመወያየት 28 8230 The post በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ 8211 አብርሃም በላይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗