በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ

WELCOMEneutral2026-08-16 11:29:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 9 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለሌብነት የተመቻቸውን በር መዝጋት ላይ ያተኮረ የልማት እቅድ ነድፎ የሀገር ልማት ጠንቅ የሆነውን ሙስና ለመዋጋት ለዓመታት ሲሰራበት ቆይቷል ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሌብነት የተመቻቸ ክፍት በር ትቶ አትስረቁ በማለት የሚጨበጥ ውጤት ባለማምጣቱ ሌብነት ሀገርን ዋጋ ሲያስከፍል ቆይቷል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በአንድ ወቅት ስለ ሙስና 8230 The post በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]