የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-16 11:30:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን ጥቃት‼️ ወደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የገባው የህወሓት "አርሚ 31" ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ። ትናንት ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም አመሻሽ በሰሜን ወሎ ዞን፣ ወትወት ማርያም አካባቢ ሰፍሮ በነበረው የህወሓት 'አርሚ 31' ላይ በተወሰደ ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።በጥቃቱ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል። የህወሓት አርሚ 31 ከቀናት በፊት በሁለት አቅጣጫ በቦታማሪያም ➡️ ባይባዮ ➡️ ቢጭሮ ➡️ አማያ አድርገው ወደ #ጮቢ_በር እንዲሁም በመሃጎ ➡️ ጀመዶ ➡️ #ወትወት #በዱረይቲ አቅጣጫዎች ወደ አማራ ክልል ዘልቀው ገብተው ነበር። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]