ሀገር ስርዓት አልበኝነት ሲነግስባት የሚፈጠረው ይህ ነው  

ADDIS_NEWSneutral2026-08-16 13:41:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገር ስርዓት አልበኝነት ሲነግስባት የሚፈጠረው ይህ ነው በማህበራዊ ሚዲያ ብዙዎችን ያሳዘነው የጉልበተኝነት ክስተት ያውም እዚህ አዲስ አበባ ይህ ቪድዮ ብዙዎችን አሳዝኗል ..... በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ በስፋት እየተሰራጨ የሚገኝ አጭር ቪዲዮ፣ በወጣቶች መካከል ስለሚከሰት ጉልበተኝነት እና አካላዊ ትንኮሳ የሚያስነሳ ጉዳይ ሆኗል። በተሰራጨው ምስል ላይ አንዲት ወጣት በተቀመጠችበት ወቅት ከአንዳንድ ወጣቶች የሚመጣ ያልተገባ አካላዊ ትንኮሳ ሲደርስባት የሚመስል ሁኔታ ይታያል። ቪዲዮው በአጭር ጊዜ በተለያዩ ገጾች መሰራጨቱም ብዙ ሰዎች ስለጉዳዩ እንዲወያዩ አድርጓል። ክስተቱ በተለይም በወጣቶች መካከል ስለሚፈጠር ጉልበተኝነት፣ የአካል እና የስነ-ልቦና ትንኮሳ የሚያስተምረን አንድ አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ቪዲዮውን ያዩ በርካታ ሰዎች ስለተስተዋለው ሁኔታ ሀሳባቸውን እየገለጹ ሲሆን፣…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]