በዳውሮ ዞን በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
በዳውሮ ዞን በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የዳውሮ ዞን ፖሊስ መምሪያ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ዲቪዥን ክፍል ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር አሰራት ዶግሶ እንደገለጹት፣ ተከሳሹ ማቴዎስ ባቡሎ በየኔ የተባለ ግለሰብ በማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም በኦርቶዶክስ እና በፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታዮች መካከል መቃቃር እና ጥላቻ እንዲፈጠር የሚያደርጉ የጥላቻ ንግግሮችን ሲያሰራጭ ተደርሶበታል። የቀረበውን የወንጀል መዝገብ እና ማስረጃ የተመለከተው የማሪ ማንሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በተከሳሹ ላይ የተሰነዘረውን የጥላቻ ንግግር ወንጀል መረጋገጡን ተከትሎ፣ ተከሳሽ ማቴዎስ ባቡሎ በየኔ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗