በሀረር ከተማ በመኖሪያ ግቢ ውስጥ ሀሺሽ በማብቀል ለሽያጭ ያዘጋጀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሀረር ከተማ በመኖሪያ ግቢ ውስጥ ሀሺሽ በማብቀል ለሽያጭ ያዘጋጀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ሸንኮር ወረዳ ቀበሌ 08 በመኖሪያ ግቢ ውስጥ ሀሺሽ በማብቀል ለሽያጭ ለማዘጋጀት የተሰማራ ተጠርጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ተጠርጣሪው በመኖሪያ ግቢው ውስጥ ሀሺሽን በመዝራትና ለሽያጭ የሚያዘጋጅ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ በማህበረሰቡ ጥቆማ ለፖሊስ መድረሱን ተከትሎ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሸንኮር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የኮሚቲ ኦፊሰር የሆኑት ዋ/ሳጅን መሐመድ ሱፊያን ገልፀዋል ። በህግ የተከለከሉ አደንዛዥ እፅ እንዳይመረቱ፣ እንዳይሰራጩና በተለይም በህብረተሰቡ መካከል እንዳይሸጡ የፖሊስ አካላት የሚያደርጉት ቁጥጥር ቀጣይነት እንዳለው ታውቋል። በዚህ ረገድ የማህበረሰቡ ጥቆማ የወንጀል መከላከልና የህግ ማስከበር ስራን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና እንዳለው…
Read the full story at addis_news ↗