የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-16 18:28:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት የፍጻሜ ውድድር አልፈዋል። አፍሪካን ለመወከል በተደረገው የማጣሪያ ውድድር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 14 ቡድኖችን በመብለጥ ከሰሀራ በታች የአፍሪካ አገራት አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የወከሉ ተማሪዎች ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት ፈታኝ ውድድር፣ ወደ ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ በማለፍ በመጨረሻም የአፍሪካ ክልላዊ ሻምፒዮን ሆኗል። በውድድሩ ወቅት፣ ተሳታፊዎች ውስብስብ የሆኑ የሕግ ክርክሮችን እና የአሰራር ጉዳዮችን እንዲያነሱ መደረጋቸው ተገልጿል። የአፍሪካ ክልላዊ ዙር አሸናፊው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቡድን ከጥቅምት 23-27/2026 በቻይና ሼንዘን በሚካሄደው የFDI Moot Global…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]