የቅድስት አርሴማ ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏
የቅድስት አርሴማ ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ራሷን የክርስቶስ ሙሽራ አድርጋ የለየች የፊቷ መልክ እጅግ ልዩ፣ ደምግባቷ ያማረ ነበረች። ራሷን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽርነት ያጨችና ዓለምን የናቀች፣ ለመንፈሳዊ ሕይወቷ ፍጹም ራሷን አሳልፋ የሰጠችም ናት፡፡ ውብ ሚስት እንዲፈልጉለት መልእክተኞቹን የላከው ከሀዲው ንጉሡ ዲዮቅልጥያኖስ ሮሜ ውስጥ ባለ አንድ ገዳም ውስጥ ከሌሎች ደናግል ጋር ያገኟትን ቅድስት አርሴማ ሥዕል እንዳየ እጅግ ወደዳትና አምጡልኝ አለ፡፡ እርሷ ግን ከገዳሙ እመምኔትና ከሌሎቹ ደናግላን ጋር ወደ አርማንያ ሸሸች። አካባቢውን የሚገዛው ንጉሥ ድርጣድስ ከንጉሡ ዲዮቅልጥያኖስ መልእክት ደርሶት ሲያስፈልጋት ከደናግሉ ጋራ አገኛት። እርሱም በውበቷ በእጅጉ ተስቦ ለራሱ ሊያደርጋት ወስኖ ከደናግሉም ጋራ ካሠራት በኋላ እናታችን ቅድስት አርሴማን…
Read the full story at addis_news ↗